በቻይና የተደረገዉ የዘንድሮዉ የአለም አቀፍ የአትሌቲክስ ሻንፒዎና ውድድር ለአፍሪቃ ትልቅ ታሪክ የተሰራበት እና አፍሪቃ በተወሰነ ውድድር አለመወሰኟን ለአለም ያስመሰከረችበት ጊዜ ነበር።
ምንም እንኳን አገራችን በወንዶች ህዝቧ የጠበቀዉን ዉጤት ባታገኘም በሴቶች አስከትላ መግባቷን እና ሬኮርድ መስበሯን የቀጠለችበት ውድድር ነበር። ከሁሉም በላይ ግን ሊወራላት እና እጅ ሊነሳላት የሚገባት ጎረቤቷ ኬንያ ናት።
ኬንያ በዘንድሮ የአለም አቀፍ ውድድር ላይ አፍሪቃ በመላዉ
more
About: anwar s
Recent Posts by anwar s
የዛክ ኮርነር (Zach’s Corner) – የአቤል የመድረክ
Created by anwar s on
No comments
ማቀንቀን ከጀመረ አምስት አመታትን አሳልፏል, ስሙም በመላዉ አለም በአጭር ጊዜ ዉስጥ ነዉ እንደእንዝርት መዞር የጀመረዉ,,,በአጭር ጊዜ ዉስጥ በሙዚቃ አለም እንዲህ አይነት ስኬትን ያዘለችን ምድርም እንኳን ግራ ሳይገባት አይቀርም። አዎ እማወራዉ ምንም እንኳን እትብቱ በእናት ኢትዮጰያ ባይቆረጥም: በናቱም ባባቱም ኢትዮጰያዊ ደም ያለዉን: በኛ ዘንድ ብዙም ያልተወራለትን አለም ግን እጅ እየነሳችለት ስላለዉ ድምፃዊ፣ ዘፈን ፀሃፊ እና የሬኮርድ
more
Germachew
Created by anwar s on
2 comments

Sport journalist
more
Tameru
Created by anwar s on
No comments

Sport journalist
more
የዛክ ኮርነር
Created by anwar s on
No comments
ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በዲፕሎማሲያዊ ክህኖታቸዉ እና ከምእራብ አገሮች መሪዎች ጋራ በነበራቸዉ ቅርበት: የአሜሪካ ፕሬዘዳቶች በአፍሪካ መዲና በአገረ ኢትዮጰያ ብቅ ትልቅ ቢሉ ምንም አያስገርምም ነበር,
ይህ ሊሆን አልቻለም። እግዚአብሔር የፈቀደዉ አህጉሯን የመሰለ, በመምሰል ብቻ ሳይሆን በደሙ አፍሪካዊ በዜግነት አሜሪካዊ የሆነ ፕሬዘዳንት በምስራቅ አፍሪቃ በታላቋ የታሪክ ባለቤት ኢትዮጰያ እና በጎረቤት እና ለፕሬዘዳንቱ ከፊል ባለቤት በሆነቺዉ ኬንያ እንዲመጡ ሆነ።
በዚህ ታሪካዊ
more
የዛክ ኮርነር
Created by anwar s on
No comments
የዛክ ኮርነር(Zach’s corner)
የኦባማ ስኬት/የአፍሪቃ ጉዞ
የአሜሪካ ፓለቲካ ሂደት እጅግ ከባድ እና ዉጣ ወረድ ያለዉ ነዉ። ፖለቲካዉ በሁለት ትላልቅ ፓርቲዎች የተወጠረና ፓርቲዉን የሚመሩት ግለሰቦች ከአገራዊ አመለካከት ለፓርቲአቸዉ አድልኦ ስላላቸዉ አንድ ፕሬዘዳንት የሚፈልገዉን ሰርቶ መቀመጫዉን ለመልቀቅ በጣም አስቸጋሪ ነዉ። ፕሬዘዳንት ኦባማ ከብዙ መሰናክሎች በኃላ የሚከተሉትን በታሪክ እንዲዘገቡ አድርገዋል።
1, የቀጥታ 65 ወራቶች የኢኮኖሚ እድገት
2, የግል ስራዎች እድገት ( longest
more
ማኔ ቴቀል ፋሬስ
Created by anwar s on
No comments
በአሜሪካ መዲና ክስተቱ ከተፈፀመ ዉሎ አድሮአል።።።በአጋጣሚም ከክስተቱ ከጥቂት ቀናት በኃላ ከቤተሰብ ጋራ የስፖርቱን በአል ለመታደም ወደመዲናዋ አቀናን።።።ካለፍንበት አይቀር በማለት ቤተሰብን ይዤ ነጭ ቤት ተብሎ በሚጠራዉ ወደ አሜሪካ ቤተመንግስት ደጃፍ አቅንተን ነበር።።።።ይህቺን የነፃነት እና የብሩህ ተስፋ የተጎናፀፈችን አገረ አሜሪካን ከተቀላቀልኩ አመታቶች ሳስቆጥር በዚህ በቤተመንግስት ደጃፍ እግሬን ሳስረግጥ ይህ የመጀመሪያዬ ባይሆንም ባሁኑ ግን ውስጤ ነጩ ቤት ክብር
more
Recent Comments by anwar s
No comments by anwar s yet.
