Sport journalist
Hey Girmesh,ye Vanghal,filsefina ytaweqal?
እኔ በግሌ,ለኬኒያ እጄን መንሳት ብቻ ሳይሆን ከልቤ ቀንቼባቸዋለው!ለዚህ ድንቅ ውጤት የበቁትም,አትሌቲክስ ፌዴሬሽናቸው ታማኝ እና ጠንካራ ስለሆነ ነው!ነገር ግን አገራችን 8 ሜዳሊያ ያገኘችው በ7 ጠንካራ አትሌቶች የግል ብቃት እንጂ በፌዴሬሽኑ ስራ አይደለም!እንዲያሁም,ፌዴሬሽኑ ይህን ውጤት የተዝረከረከ እና በሙስና የተጨማለቀ ስራቸሁን መሸፈኛ እንዳያደርጉት ነው የሚያሰጋኝ!
Name*
E-mail*
Website
Comment